Sheger Times Media
Sheger Times Media
  • 3 814
  • 23 983 724

Відео

Ethiopia: ሰበር መረጃ | “አንድም ባለስልጣን ከሀገር እንዳይወጣ.!” | አብይ የውጭ ህክምና አገዱ..! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 1,6 тис.4 години тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | ወልቃይት ማዶ የሚተኮሰው መድፍ..! | የተከሰከሰችው ሄሊኮፕተር እንቆቅልሽ.! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 3,3 тис.6 годин тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 18, 2024 | @ShegerTimesMedia
Переглядів 2,5 тис.4 години тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “ፋኖ ወለጋ ላይ እየተዋጋ ነው.!” | የኦሮሚያ ክልሉ መሪ አቧራ አስነሱ.! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 7 тис.4 години тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | ጃዋር በቁጣ ተነሳ..! | “እነ አብይ ዛሬም ክደውናል..!” | @ShegerTimesMedia
Переглядів 2,4 тис.4 години тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 17, 2024 | @ShegerTimesMedia
Переглядів 2,4 тис.7 годин тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ |“ነፃ አታወጡም! አይሳካላችሁም.!” ማርሻል ብርሀኑ..! | 274 ሺህ ጦር ሊበተን ነው..! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 9 тис.7 годин тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | አብይ በቁጣ ተነሱ.! “ምክር አልጠየቅንም.!” | የአሜሪካ አምባሳደርና የ4ኪሎ ፍጥጫ..! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 7 тис.7 годин тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 16, 2024 |@ShegerTimesMedia
Переглядів 4 тис.9 годин тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “እነ ልደቱን አሳልፌ አልሰጥም.!” አሜሪካ | እነ ጃዋርና ወርቁ አይተነውስ..? |@ShegerTimesMedia
Переглядів 7 тис.9 годин тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ |“ፋኖ አስቸግሮኛል.!” አሜሪካ | አሜሪካ በአማራ አፋጣኝ ተኩስ አቁም አወጀች..! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 4,4 тис.9 годин тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 15, 2024 | @ShegerTimesMedia
Переглядів 3 тис.12 годин тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | የሸዋ ሮቢቱ ድሮን ጥቃት ምስጢሮች.! | “የገጠር ቀበሌዋ ነዋሪዎች ሀዘን..! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 4,1 тис.12 годин тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | የአሜሪካ፣ ዳውድና መረራ ምክክር አፈተለከ.! | “ከአብይ መፍትሄ አንጠብቅም.!” ፕ/ር መረራ | @ShegerTimesMedia
Переглядів 6 тис.12 годин тому
የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ UA-cam ➲ ua-cam.com/users/ShegerTimesMedia Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA shegerTimesMedia
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 14, 2024 | @ShegerTimesMedia
Переглядів 3,9 тис.14 годин тому
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 14, 2024 | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “ለጎንደርቃል ባልገባ ይሻል ነበር” አብይ | “የጠቅላዩ ሄሊኮፕተር ላይ ተኩሰናል.!” ፋኖ | @ShegerTimesMedia
Переглядів 6 тис.14 годин тому
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “ለጎንደርቃል ባልገባ ይሻል ነበር” አብይ | “የጠቅላዩ ሄሊኮፕተር ላይ ተኩሰናል.!” ፋ | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | 2ቱ አስፈሪ የድሮን ጥቃቶች በሸዋ..! | በአማራ ያገረሸው የድሮን ድብደባ..! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 5 тис.14 годин тому
Ethiopia: ሰበር መረጃ | 2ቱ አስፈሪ የድሮን ጥቃቶች በሸዋ..! | በአማራ ያገረሸው የድሮን ድብደባ..! | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 13, 2024 | @ShegerTimesMedia
Переглядів 4,9 тис.16 годин тому
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 13, 2024 | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “ከአረጋ ከበደ ውጭ ሌላ አይታሰብም.!” አብይ | “ፋኖ ሲያስፈራርን ነበር..!” አቶ አረጋ | @ShegerTimesMedia
Переглядів 6 тис.16 годин тому
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “ከአረጋ ከበደ ውጭ ሌላ አይታሰብም.!” አብይ | “ፋ ሲያስፈራርን ነበር..!” አቶ አረጋ | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “ጠ/ሚንስትሩን እናፍናቸዋለን.?” የፋኖ ማስፈራርያ | ጠቅላዩ ለፋኖ ያቀረቡት እርቅ..! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 12 тис.16 годин тому
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “ጠ/ሚንስትሩን እናፍናቸዋለን.?” የፋ ማስፈራርያ | ጠቅላዩ ለፋ ያቀረቡት እርቅ..! | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 11, 2024 |@ShegerTimesMedia
Переглядів 5 тис.21 годину тому
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 11, 2024 |@ShegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “እኔንም ገለውኝ ነበር..!” ኮሎኔሉ | ሞሳድ እና ጌታቸው ረዳ..! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 6 тис.21 годину тому
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “እኔንም ገለውኝ ነበር..!” ኮሎኔሉ | ሞሳድ እና ጌታቸው ረዳ..! | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | የጃል መሮ ቀኝ እጆች በመጨረሻም እጅ ሰጡ.! | ቤተ ክህነቱን ያስቆጣው ጉድ.! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 4,4 тис.21 годину тому
Ethiopia: ሰበር መረጃ | የጃል መሮ ቀኝ እጆች በመጨረሻም እጅ ሰጡ.! | ቤተ ክህነቱን ያስቆጣው ጉድ.! | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 10, 2024 | @ShegerTimesMedia
Переглядів 3,8 тис.День тому
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 10, 2024 | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | ትግራይ በቦምብ ታጠረች.! | ሱዳን የሚዋጋው የህወሓት ጦር..! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 4 тис.День тому
Ethiopia: ሰበር መረጃ | ትግራይ በቦምብ ታጠረች.! | ሱዳን የሚዋጋው የህወሓት ጦር..! | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | "ከፋኖ ጋር መደራደር ግድ ነው" | የአማራ ክልሉ አሳፋሪ ጥቃት..! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 14 тис.День тому
Ethiopia: ሰበር መረጃ | "ከፋ ጋር መደራደር ግድ ነው" | የአማራ ክልሉ አሳፋሪ ጥቃት..! | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 9, 2024 | @ShegerTimesMedia
Переглядів 3,8 тис.День тому
Ethiopia: ዕለታዊ ዜና | Sheger Times Daily News | May 9, 2024 | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “የግድያው ምርመራ እንዳይቋረጥ!” አሜሪካ | “40 ቢሊየን ብር - 3200 የልማት ተነሽዎች! | @ShegerTimesMedia
Переглядів 1,5 тис.День тому
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “የግድያው ምርመራ እንዳይቋረጥ!” አሜሪካ | “40 ቢሊየን ብር - 3200 የልማት ተነሽዎች! | @ShegerTimesMedia
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “መቶ አመት ስንገዛ ነበር” | “ኦሮሞ ነፃ ወጥቷል.!” | @ShegerTimesMedia
Переглядів 9 тис.День тому
Ethiopia: ሰበር መረጃ | “መቶ አመት ስንገዛ ነበር” | “ኦሮሞ ነፃ ወጥቷል.!” | @ShegerTimesMedia

КОМЕНТАРІ

  • @user-ej7kv3pt2c
    @user-ej7kv3pt2c 3 години тому

    ከወጡ እንዳያስፎግሩት ነው አይ ዲክታቶር

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 4 години тому

    ከወልቃይ ማዶ የሚተኮስ መድፍ ካለ መድፉን ለማስቆም መድፉ እስካለበት ድረስ መጓዝ ያስፈልጋል።❤

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 5 годин тому

    Zeregna media

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 6 годин тому

    Yemanabatu Welkayet Aweleko Yasekerachw ALLAH TADES yamebal Jeebe Feet EdemawneYasaterw

  • @KakoHelaf-nx4rf
    @KakoHelaf-nx4rf День тому

    Dil là amahra fano ♥️♥️😘😘❤

  • @Adam-sc2hz
    @Adam-sc2hz 2 дні тому

    Self claimed king of oromuma empire Abiy Ahmed acting like Hutu people leader in Rwanda genocide. That’s why US 🇺🇸 ambassador give early warning ethnic cleansing in Ethiopia

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 2 дні тому

    ድምፅ ወያኔው አታላግጥ እስካሁን አልተዘጋጁም እንዴ ? ገና እንደሚዘጋጁ ልትነግረን የምትሞክረው ?

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 дні тому

    አቤት ውሸት ምናልባት አራጆቹ ከጨረሷቸው የተረፉት ፋኖ ሆነው ይሆን እዴ?

  • @teka1528
    @teka1528 2 дні тому

    ZERAFI, KOMOKER, YEBUDA SEBSEB ! EYEMETU NAW , MEDRE BANDA, YEERASUN HEZB, YEMEZERF, YEMEGEDEL!

  • @nigatkassahaile5572
    @nigatkassahaile5572 2 дні тому

    ፋኖ ወለጋ የለም ይሰማል

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 2 дні тому

    በነጁሃር በነ እስክንድር ሀገራችን የ ሲአይ ኤ መጫወቻ አትሆንም

  • @Pekele-zb4qx
    @Pekele-zb4qx 2 дні тому

    🐁🐭🐭🐭🐁🐭🐭🐁🐁🐭🐭🐁🐭🐁🐭🐁🐭🐁🦛🐁🦛🦇🦛🐁🐭🐁🐭🐁🐭🐁

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 3 дні тому

    ወያኔ በፍጹም አርፎ አይቀመጥም። ትጥቅ ፈታ ማለት ሞተ ማለት ነውና። ስለዚህ ሌላ ነገር ይሸርባል።

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 3 дні тому

    AMASE TELALEH Ataferem Kelelu Ders had Eyagedelew Yalew Mannwe Anete weshatam banda

  • @giraffe.21
    @giraffe.21 3 дні тому

    ክክክክክክ አይ ኦሮሞዎች ሁሉም እንደነሱ ጅል ይመስላቸዋል 😁😂ቂቂቂቂቂ ጅዋር ነው የፈለጉት? ተው ባክህ? ክክክክክ ጀዋር ከማን ጋር ነው የሚሰራው? (ድንች በበረዶ የቀቀልን ነን ይላል ዮኒ ማኛ ) ቂቂቂቂ አይ ወሮሞ ያለው ማን ነበር ?😂😂😂

  • @iyobkiflemariam1255
    @iyobkiflemariam1255 3 дні тому

    GOD BLESS SHEGER TIMES MEDIA.IAM SO SURPRISED HOW ABIY AHMED SURVIVE UP TO NOW.USA NOW WAKE UP TO HIM.THE 666 LEADER ABIY AHMED 44 DEVIL CODE LOUGHING BY ETHIOPIA.ABIY AHMED BY POLITE WORDS CHEETING OR MAMALEL IN AMHARIC GOT CORCE.BUT AT THE END WELL COME AMERICA WORNING.FANO SOON WIN THANKS GOD FANO HERO GOD BLESS THEM FOR EVER.

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 3 дні тому

    እሱን ሔደህ ለናትህ ነገራት ። ከዛሬ 6 ወር በፊት የወያኔ ጦር ተበትኗል የኦሮሞ፣ሱማሌ፣ወዘተ ልዩ ሀይል ተበትኗል ስለዚህ የአማራ ልዩ ሀይል መበተን አለበት እያልክ ምርኮኛው 10 አለቃ ብረሀኑ ጁላ፣ ፕሮፊሰር ብረሀኑ ነጋ አስታወቁ ብለህ በአማራ ህዝብ፣ርስት ላይ ጆኖሳይ ስታውጁ አልነበረም ። የተ በተነ ዛሬ ከየት አመጣችሁ ዛሬም አማራን ለማዘናጋት ጭንጋፍ አሁን በተንክ አስታጠክ አማራን ማሸነፍ ፈፅሞ አታሸንፍም።

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f 3 дні тому

    ምንአባቱ አገባው

  • @user-wn3fx3mf9b
    @user-wn3fx3mf9b 3 дні тому

    abicu abichu

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 3 дні тому

    Taye yemibake assama ande kene yigegnal yihe Banda

  • @Jonntamrat
    @Jonntamrat 3 дні тому

    abiy him self corruption leader also he is a killer abiy genocide leader

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 3 дні тому

    እነ አሜሪካ አምላኩ!!አሜሪካ ማስቆም ትችላለች ማለት ነው ? አሚሪካን ተናገረች ማለት እግዚአብሔር እንደተናገረ አድርጋችሁ ነው በዚህ ልክ ነው የምትረዱት? እሱ እናንተ ቤት ነው የሚሰራው በአማራቤት እንደሱ አይታመንምና አትድከሙ፡፡ እናንተ ዝም ብላችሁ አሜሪካን አምልኩ ስገዱላትም ፡፡ አየ የትህነግ ነገር በጦርነት ያጣችሁትን ድል በዚህ አይነት ተራ መንገድ ረክሳችሁና ተልከስክሳችሁ ለማሳካት ትፈልጋላችሁ፡፡ አይገኝም አማራ ተማምሎ እየወጣ ነው፡፡

  • @Tegenu-rx2bn
    @Tegenu-rx2bn 3 дні тому

    ም፣ ጠቅላይ ምን ስተሩ ከሀገር ወጠተልማለትምንማለትነው?

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m 3 дні тому

    የእማራው ትግል ፍታሀዊ ነው ከእግዚእብሔር እንጅ ክእሜሪካ መፍቶሄ እገኝም እማራ ፍትህ የሚገኘው ከእግዚእብሔር ድና በክንዱ ነው እሜሪካ ለራሷ ለጥቁር እሜሪካኖች እስክ እሁን ድረስ ፍትህ እላገኙም የራሷ ብዙ ችግር ያለባት እገር ናት

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 3 дні тому

      ጀግና!! አማራ ነቅቷል ተውት በላቸው

  • @user-wp6tb1ij2x
    @user-wp6tb1ij2x 4 дні тому

    ማንኛውም ወሊድ መከላከያ መርዝ ነው ሲስተም ነው የሚያዘባርቀው እህቶች አትጠቀሙ

  • @awalimamm4935
    @awalimamm4935 4 дні тому

    ውሽቱ አያልቅባቸው ለመሆኑ

  • @awalimamm4935
    @awalimamm4935 4 дні тому

    አንተ የአብይን ጫማ እጠብ

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 4 дні тому

    ጀዋር እና ከሽብር ፋኖ ሻኔ ምን አገናኛቸው ???

  • @user-xk2tf6wt5f
    @user-xk2tf6wt5f 4 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 4 дні тому

    የተጠበቀጥሪነውድልለፋኖ❤

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 4 дні тому

    Yichi hitsanat tolo eyetadaru new weyim eyetedeferu new yemitilewa zena hibiretesebu set lijochachin eyetedeferu new bilo lakerebew kis masitebabeya ye weredaw halafi yesetewin zena shifan bemesitetachu maninetachihun awekut. Please, every Amara unsubscribe SHEGER TIMES media.

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 4 дні тому

    America highly seeking to eliminate AMHARA TRIBE .

  • @giraffe.21
    @giraffe.21 4 дні тому

    እንዴት አይንቁት ጎበዝ?! የገበሬ፣ የመሃይማን፣ መናገር የማይችሉ ታጋዮች ነን ባዮች?😒 አንድ ይፓለቲካ ድርጅት የሌለው፣ ዲፕሎማሲ አይሰራ፣ እርስ በራሱ አይስማማ አይናበብ፣ በየጎራው ተከፋፍሎ የሚታገል፣ ( ፋኖኖ ምሬ እና ፈንታሁን ሙሃቤ) ወደ አንድ መጡ ብሎ በሰበር ዜና የሚነግሩን አሳፋሪዎች😡 ከጅምሩም አንድ ሳይሆኑ ለምን ትግሉ ጀምረው አማራ አደጋ ላይ ጣሉት? ሃላፊነት የሚባል አያውቅትም😡 አንድ አመት ክልሉ ከወረራ ነፃ ማውጣት የተሳነእ፣ አማራ ከመቼም በላይ በየቤቱ በድሮን እየተጨፈጨፈ ምንም አመሰላቸው፣ ህዝብልችን ምን ያክል አደጋ ላይ እንደጣሉት ምንም ያልገባቸው፣ ታጋዮች ሳፕሆን አነጋገራቸእ የበጎ ሰራተኞችንን ቄሶች የሚመስሉ፣ አንድ አመት ክልሉ የጦርነት አውድማ አድርጎት ወይ አይገፋ ወይ እሳቱ አገራቸው ሂዶ አይለኮስው፣ እንዴት ክልልህ አንድ አመት እየወደመ ምንም ቀጣይ አላማ አይኖርህም? ስንት የአገሪቷ ኃይል ገድለውና ማርከው እስኪጨርሱ ነው ህዝቡ የሚታረደው? ቅጡ የጠፋ የመሃይማን ትግል😒 አማራ አዋረዱት ምድረ ሸላይ! በጣም ነው ተስፋ ያስቆረጡን፣ ወይ ወደ ውይይት ይምጡና ህዝባችን ሰላም ይስጡት አቦ!😡😡 11:29

  • @endrismanga3540
    @endrismanga3540 4 дні тому

    Fano Amhara don't believe America because America killed Amhara people American saport abiy Nazi gala

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 4 дні тому

    ድልለፋኖ❤

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp 4 дні тому

    ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞት ለፋሽስቱ አሸባሪ ለአብይ አህመድና ለጥቋቁር ጣሊያኖች ለትህነግ ወያኔ ጭምር ይሁን።

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 4 дні тому

    ★ ፋኖን ብርሃኑ አስታጥቄ መሳሪያ አደለ እንጂ አሜሪካ ፋኖን አላስታጠቀችም ማሲንጋ አማርኛ አይችልም ፋኖን አልተረዳም ። ይህ ሞት የናቀ ትውልድ አይሰማውም! አሜሪካኖቹ ከጥቅም አንፃር ኢትዮጵያ ፻፳፮ሚሊየን አንድ አድርጎ ማስተዳደር ስለማይቻል፣ በስምምነት አራት ትንንሽ ሀገር ብትሆን ብለው በፕሪቶሪያው ውይይት ሁለተኛ አማራጭ ይዘዋል፣ * ድንገት የፋኖ ጠንክሮ መውጣት ለወዳጅ ጠላት ድንጋጤ ፈጥሮ ከመፍረስ በኋላ የሚመጣው የአፅመ እርስት ባለቤትነት ጥያቄ ግን ሕገመንግስቱ መሬት እንዲወሩ፣ ዘር እንዲያጥፉ፣ እንዲሰለቅጡ፣ የሰጣቸው ተስፋ በዚያው ስለሚያከትም ከጥቅሙ ጉዳቱ ማመዘኑን ሲያዩት ፋኖን፣ የአማራን ልዩ ኃይል፣ የኤርትራን ወታደር በጦርነቱ ተፈፀመ የተባለን ወንጀል ሁሉ እንደፈፀሙ፣ ትህነግና ብልፅግና ከደሙ ንፁሕ የሆኑበት ስምምነት ተፈረመ። * አሁን ያልተጠበቀው የአማራ ብሔርተኝነት ፋኖ የትኛውንም ነገድ(ቡድን) ጠላት ሳያደርግ ቤቱን እያፀዳ "ለአማራ የማትሆን ኢትዮጵያን ቀቅለህ ብላት" የሚለው ሞት የናቀ ባለቀይና ጥቁር ክላሽ ባለቤት ፋኖን ፣ መግታት አልተቻለም፣ * ትህነግ አዲስ ጦርነት ጀምሮ የዓለም ፀጥታ አስከባሪ ወታደር በኤርትራና አማራ መሐል እንዲገባና እንዲለያይ፣ በሁመራ ያቆመውን ንግድ ማስቀጠልና ሴናተሮችን መቀለብ ይፈልጋል፣ልዩ ጥቅም የተቋረጠባቸው ፲፩ ግዜ በዓለም መንግስታት ቢሮ ስብሰባ ሲጠሩ አሁን ወረራ አያካሂዱም ማለት ሞኝነት ነው። * የአሁኑ የብዙዎች መቅበዝበዝ ለምን ዝም አላችሁ? እንዳይባሉ ብለን ነበር ለማለት ያወራሉ የሚያመጡት ለውጥ ትንሽ ነው። ፋኖ ድምጡን አጥፍቶ መሸክሸክ ያዋጣዋል፣ ድርድር ሲጠየቅ የመደራደሪያ ነጥቡ የቤቱን ሙሉ ደህንነትና ፖሊስን ፋኖ ያለውን አደረጃጀት መዘርጋት ብቻ ነው፣ በአማራ ጥቅም ላይ ግልፅ ክርክር በቀጥታ ስርጭት ፋኖና ብአዴን(ባዕድ/ በድን) ይዋጣላቸው፣ * ቀጥሎ ፌደራሉና መከላከያው በቀጥታ ስርጭት ከፋኖ ጋር ክርክር ይግጠሙ፣ * ጠቅላላ ሕዝብ ቆጠራ በውጭ ባለሙያ ይደረግ፣ * አማራ ባልተወከለበት ሕገመንግስት የፀደቀው የመሬትና ግዛት ወረራ ነባር ካርታው ወደባለቤቱ ይመለስ፣ * የአብይ አህመድ "ሀገር በፕሬዘዳንትነት ይመራ፣ ውዥንብር፣ የብሔርተኝነት ፓለቲካ ይቀየር፣ የብሔር ስብጥር በመሥሪያ ቤቶች" የሚለው ቱማታ ሁሉ ዲሞክራሲ እንዳለ ለማስመሰል፣ የሥልጣን ዘመኑን ለማራዘም ነው። * የፋኖ ጥያቄ ግን ይህንን አያመለክትም አሜሪካውያን፣ መረራና ዳውድ ኢብሳን አነጋግረው የአብይን የሀሳብ ለውጥ እንደግፋለን ካሉ ነገር የሚለወጥ መስሏቸው ተጃጅለው ይሆናል፣ አሁን ያለው የምክክር ሸንጎ፣ የአሜሪካ መመላለስ ሥርዓተ መንግስቱ ከመበተን እንደማይድን ከሚያነጋግሯቸው ሰዎች ሥጋታቸውን እና ፍርሃታቸውን የአብይን የጅምላ የእርስበእርስ ጭፍጨፋ ድግስና ዕቅድ ተረድተዋል ማለት ነው። ነገር አለ! ★የፋኖን ጥያቄና የድርድር ሀሳብ መቀበል የሚችል ኤርቪን ማሲንጋ ይምጣ፣ ካልቻለ ይውጣ አማራ ፷ዓመት አልተጠቀመም፣ ምንም አልነበረውም፣ ምንም አያጣም የማንም አግድም አደግ መደዴ አደብ እየገዛ ነው ተውት ይለይለት! ።አራት ነጥብ። ይኼው ነው!

  • @tamene6877
    @tamene6877 4 дні тому

    በአሜሪካ ነው እንዴ ምንመራው አብይ ደላላ ነው ማለት ነው ይሄ የባሪያ ልጅ ሽንታም የታባቱን ያወቀውን ነው ጀግንነት ሱሪንማ ከፋኖ ነው መግዛት

  • @makda-pn3nu
    @makda-pn3nu 4 дні тому

    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቹ❤❤

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 4 дні тому

    ለአማራ ህዝብ ኦነግ፣ኦሮሙማ፣ብልፅግና ፣ትነግ ሁሉም አንድ ናቸው ፀረ አማራ ናቸው።

  • @Saron-iq6kd
    @Saron-iq6kd 4 дні тому

    ህመሙ ለስንት ቀን ይቆያል

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp 4 дні тому

    ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለትህነግ ወያኔ ይሁን።

  • @deshedeshe2605
    @deshedeshe2605 4 дні тому

    እና ውነት ነው ሊልሕ ነበር አረጋ

  • @Kenerie
    @Kenerie 5 днів тому

    ንጹሐንን በድሮን የሚጨፈጭፈው ሸማቂዎቹ ያሉበት ጠፍቶት ነው?

  • @user-ct7vp4st4k
    @user-ct7vp4st4k 5 днів тому

    ቡትቶ ነህ የማትረባ!!

  • @WoldeBacha
    @WoldeBacha 5 днів тому

    ኢትዮጵያ ትቅደም።

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 5 днів тому

    Kefete midia

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 5 днів тому

    TIKVAH..Shameless.

  • @user-dz3nh5wb6g
    @user-dz3nh5wb6g 6 днів тому

    ጠቅሎ ይጣልህ ይልቁን ሱሪው ሳይበላሽ አይቀርምና እጠብለት ሊኮፍተሯም መታጠብ ይኖርባታል

  • @michaeldesta1042
    @michaeldesta1042 6 днів тому

    ወንጭፍ ወርውረናልም እኮ ይባላል😂